...ባለቤቴ እረኛዬ ፊልም ላይ ያለችዋ ቤዛዊት ኩማ ( አያል ) ናት...በኢትዮጵያዊነቴ አልደራደርም" ጌታነህ ፀሀዬ ከተወዳጅ ስራው አይዞሽ አገሬ ጋር

"በኢትዮጵያዊነቴ አልደራደርም" ጌታነህ ፀሀዬ የእረኛዬዋ አያል ቤዛዊት ኩማ ምርጥ የትዳር አጋሬ ናት | ፈታ ሾው Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM

تعليقات: 1 049

 • Melly spice tv
  Melly spice tv

  እውነት ነው ቤተሰቦቻችን ዘር እየቆጠሩ አላሳደጉንም ሰው ክቡር ነው ብለው እንጂ ሰው ደግሞ ሀገር ነው ሀገራችንን ቸሩ መድሀኒአለው ሰላም ያርግልን

 • ጃ ያስተሰርያል
  ጃ ያስተሰርያል

  ዋው ጌታነህ ወደድኩህ ለሚስትህ ያለህ ክብር የሚገርም ነው 💚💛❤️

 • Melkam Sisay
  Melkam Sisay

  አንድ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትን!!!!!!!!!!!!! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

 • Meseret Beza
  Meseret Beza

  ጌታ ሆይ ይህንን የዘረኝነት መንፈስ ከምድራችን ላይ ንቀልልን

 • Tadelech Tasew
  Tadelech Tasew

  በምንም አትገነጥለዉም ዘረኝነትን ያጥፋልን አንድ ያርገን አገራችንን ሰላም ያርግልን ሁላችንም ከዚ ስብጥር ቤተሰብ ነው የተወለድነዉ አምላክ ሰላማችንን ይመልስልን

 • Taiba taiba.YouTube እፍ ስደት
  Taiba taiba.YouTube እፍ ስደት

  ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ

 • Try to know something
  Try to know something

  In one day heared this music more than 200 times 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 it is👍👍👍👍

 • Sameera Getachew
  Sameera Getachew

  ሁሉም ሰው መቸና አድተ በየት ሰአት በየት ቀን እደሚለቁ ያቃሉ አገረ ሰላም ይሁን ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያረግልን ያረብ 😭😭

 • Sirgut Zeleke
  Sirgut Zeleke

  በጣም ስርዓት ያለህ ልጅ ነህ!!!እውነትም :ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ:: ለልጅህም ጥሩ ኢትዮጵያዊነትን ታወርሰዋለህ:: 🟩🟨🟥🟢🟡🔴

 • Erdyet Mola
  Erdyet Mola

  ያራዳ ልጅ አንጀቴን ነው ቅቤ ያራስክልኝ ቤተሰቦችህን እንዲ አርገው ስላሳደጉህ ክብር ይገባቸዋል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልህ ዘርህ ይለምልም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 • Amy wollo Atl
  Amy wollo Atl

  እዉነት ባንዲራችንን ሳይ እንባዬ ነዉ የሚመጣው ሀገራ ምንም አይንካሽ ኑሪልኝ

 • Tina Mulugieta
  Tina Mulugieta

  ጌች ምርጥ ልጅ ለባለቤትህ የሠጠህዉ ክብር ለሃገርህ ያለክ ስሜት የወላጆችህ ዉጤት ነዉ

 • የልጆቼ ናፋቂ ነኝ
  የልጆቼ ናፋቂ ነኝ

  ከልብህ ሀገርን እንደምትወድ ለሚስትህ ያለህ ክብር ይናከራል ፈጣሪ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ተባሪክ

 • Samia Hussein
  Samia Hussein

  You are Pure soul Adis Ababa Yung man we all proud of you thank you being Who you are that is one Ethiopia and Ethiopians God bless you and your family I have great respect for you 👏 ❤ 🇪🇹

 • Jamila Yasin Raya
  Jamila Yasin Raya

  ዘረኝነት ጥብናት ብለዋል ታላቁ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እና አላህ ሰላሙን ያምጣልን👏👏

 • Aki Berhe
  Aki Berhe

  Me to. My family is from Tegray. But I am proud of being an Ethiopian woman. One Ethiopia one people ended!!!!

 • M Said
  M Said

  Respect for you 💯 👏 🙏 🙌 all men they should do just like you I can tell how much you like your mom and Ethiopia 🇪🇹 😉 ❤ my Allah always bless you and your family 👪 ❤ !!!!

 • Konjo Konjo
  Konjo Konjo

  ጌታነዬ ጎበዝ ቆጆ ስራ ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን እምዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

 • Natnael Kinde
  Natnael Kinde

  ስንት በኢትዮጵያ ማይደራደሩ የትግራይ ተወላጆች አሉ ለምንናገረው ነገር እንጠንቀቅ ሁሌ ነው ምለው ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቃት

 • ኢትዮጵያዊ ነኝ
  ኢትዮጵያዊ ነኝ

  💚💛❤ብርሃንን ለብሰን ብርሃንን እንስጥ💚💛❤ በጣም አክባሪህ ነኝ 💚💛❤ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም 💚💛❤ ሰላም በአራቱም ማዕዘን ላለ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ💚💛❤🕊

التالى